ባልሽ ይኼን ሥራ በቤት ውስጥ በመውሰዱ ምን በጎ ታተርፊያለሽ? ምንስ ትጎጃለሽ?

በጎ ትርፍ፦
፩ኛ ሸክም ይቀልልሻል፣
፪ኛ ሥራ ይቀንስልሻል
፫ኛ

ጉዳቱ
፩ኛ ባልሽ ስሜታዊ፣ ቆዳ ስስ ይኾናል (he’ll be so sensitive that he may cry now and then as a sign of “love”)
፪ኛ ለእርሱ ያለሽን አክብሮት ታጪያለሽ (በሰው ፊት፣ በአደባባይ ለጊዜው ባትንቂውም) ፤ ለእርሱ አክብሮትን ስታጪ አብራችሁ የመኖራችሁ ትርጉም ግራ ይገባሻል።

ሰዎች ይኼን የባልሽን ሥራ ሲያዩ “ታድለሽ” እያሉ ያሞግሱልሻል፤ ግን ችግርሽን ከድጥ ወደ ማጥ የሚከቱ ናቸው! እህቴ እውነቱን ልንገርሽ አንቺ በሴታቆርቋዡ(Feminism) ተወስደሽ ይኼ ጥሩ ነገር መስሎሽ ባልሽን ታበረታቺ ይኾናል። እኔ ግን እውነት፣ እውነት እልሻለሁ ትዳርሽን ታፈርሻለሽ፣ ባልሽንም ታጪዋለሽ፣ ለእርሱ ያለሽ ክብር ምክንያቱ ምን እንደኾነ ሳታውቂው ይጠፋል። ለእርሱ ያለሽ ክብር ሲጠፋ ደግሞ ከእርሱ ጋር ለመተኛት ያለሽ ፍላጎትም ይሸረሸራል።

ውጪ ውጪውን ማየት ትጀምሪያለሽ ከዛማ “እርሱ ጥሩ አባት ነው ችግር ያለብኝ እኔ ነኝ አፋቱኝ” ማለት ትጀምሪያለሽ!

Author: Henok Hailegabriel

A Husband & a Father who believes in men dominance, anti feminist and helps other men to boost their masculinity, dominate life & save their marriages.

Henok Hailegabriel

A Husband & a Father who believes in men dominance, anti feminist and helps other men to boost their masculinity, dominate life & save their marriages.

You may also like...

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *