ወርቃማው የምክር ሰንሰለት..

ባልሽን በመታዘዝሽ ወደር የሌለው ወሲባዊ እርካታ እንደምታተርፊ እርሱም ከስጋ ፍትጊያ የተነሳ ሳይሆን ልቦናሽ ለባልሽ በመሰጠቱ የተገኘ ውብ እና ድንቅ የሆነ መተኪያ የሌለው የፍቅር ማማ እንደሆነ ባለፈው አይተናል።
ዛሬ ደግሞ አንቺ ስትወርቃማው የምክር ሰንሰለት ለእህቶቼ(ካለፈው የቀጠለ)

ባልሽን በመታዘዝሽ ወደር የሌለው ወሲባዊ እርካታ እንደምታተርፊ እርሱም ከስጋ ፍትጊያ የተነሳ ሳይሆን ልቦናሽ ለባልሽ በመሰጠቱ የተገኘ ውብ እና ድንቅ የሆነ መተኪያ የሌለው የፍቅር ማማ እንደሆነ ባለፈው አይተናል።
ዛሬ ደግሞ አንቺ ስትታዘዥ ልጆችሽን የነገውን ትውልድ ሀገርን እንዴት እንደምትጠቅሚ እንጨዋወት።

ልጆች ለወላጇቻቸው፣ለታላቆቻቸው፣ለመምህራኖቻቸው፣ ለሥራ ኃላፊዎቻቸው፣ለሥጋዊም ሆነ ለመንፈሳዊ መሪዎቻቸው ታዛዥ እንዲሆኑ አብዛኛዎቹ (ሁሉም) እናቶች ይፈልጋሉ። በፍላጎት ብቻም ሳይወሰኑ ልጆቻቸውን በቤት ውስጥም ሆነ በትምህርት ቤት ወይም በእምነት ተቋማት ስለመታዘዝ እንዲማሩ ያደርጋሉ። ይህንንም እቤት ውስጥ ካሉት ፈር ቀዳጆች(እናት) ተግባር ጋር ስምም ሲሆንላቸው የህይወታቸው ልምምድ

አሁን ያለንበት ዘመን ላይ ግን ልጆች በቃላት ከሚሰጣቸው የታዘዙ እወጃ ውጭ በተግባር በተለይም በቤታቸው አርአያ በሚሆኗቸው ወላጆች ላይ የሚያዩት የማዘዝና የመታዘዝ ግንኙነት ደካማ የሆነ ወይም ጭርሱንም የሌለ ነው። ታዲያማ ምን ቢማሩት ያንኑ በአንደበታቸው ይደግሙት ካልሆነ በቀር በምግባር ሆነው ለመገኘት ይቸግራቸዋል። አዋቂዎቹ ሲተርቱ በአንደበት (በቀለም) የሚያስተምር ሊቅ ያደርጋል በህይወት(በኑሮ) የሚያስተምር ግን ይለውጣል ይላሉ፤ ህጻናትማ እንዴት አይለወጡ?

አንቺም ለባልሽ በመታዘዝሽ ለልጆችሽ የመታዘዝ አርአያ ስትሆኚያቸው እነርሱም ላንቺም ሆነ ለአባታቸው በመታዘዝ ይከተሉሻል። መታዘዝሽ ሰጥቶ በመቀበል መርህ ላይ የተመሠረተ ሳይሆን ለባልሽ መታዘዝ ስላለብሽ እርሱም የደስታሽ ምንጭ ስለሆነ እንደሆነ ሁሉ ልጆች ወላጆቻቸውን የሚታዘዙት የሆነ ነገር ስለሚሰጣቸው(ስለሚገዛላቸው)፣ መዝናኛ ቦታ ስለሚወሰዱ፣ ሌላም ሌላም ነገር ስለሚቀበሉ ሳይሆን መታዘዝ ስላለባቸው እርሱም በአካልም ሆነ በአእምሮ ለሚኖራቸው እድገት መሠረት፣በረከት ስለሆነ ነው።

እናታቸው ያለ ጥያቄ፣ያለክርክር መታዘዟ እነርሱ ለመታዘዝ የሚያነሱትን የምንዴት(ምን?እንዴት?) ጥያቄ ከምንጬ ያደርቀዋል። የአባታቸው ትእዛዝ ያለሙግት(በእናታቸው) ሲፈጸም የሚያዩ ልጆች ወላጆቻቸውን ያለማጉረምረም በመታዘዝ ያድጋሉ።

ባሎቻቸውን ሲታዘዙ ደስ የሚላቸው ሚስቶች ምንኛ ስቶጦታዎች፤ ወላጆቻቸውን ሲታዘዙ የሚቦርቁ ልጆች ምንኛ ቡሩካን ይሆኑ?

አልያስ……..አልያማ…..ይቆየንታዘዥ ልጆችሽን የነገውን ትውልድ ሀገርን እንዴት እንደምትጠቅሚ እንጨዋወት።

አልያስ……..አልያማ…..ይቆየን

Author: Henok Hailegabriel

A Husband & a Father who believes in men dominance, anti feminist and helps other men to boost their masculinity, dominate life & save their marriages.

Henok Hailegabriel

A Husband & a Father who believes in men dominance, anti feminist and helps other men to boost their masculinity, dominate life & save their marriages.

You may also like...

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *