Author: Henok Hailegabriel

በአባወራው ቤት እማወራ የለችም 1 0

በአባወራው ቤት እማወራ የለችም

ሳተናው! ከዚህ በቀደሙት ሁለት ጦማሮች የአባወራውን ሚስት ከእማወራውዋ ለይተህ ማየት እንድትችል ጽፌያለሁ። ለማስታወሻየአባወራው ሚስት “የአባወራ ሚስት”፣ አልያም “ስንዱ”(ከሚናዋና ከሙያዋ በመነሳት) ብትባል እንጂ እማወራ አትባልም። እማወራ የምንላት ሴት ግን ባሏ በቤቱ ኖረም አልኖረም ፈቀደም አልፈቀደም(ተገዶም...

የአባወራው ሚስት እማወራ ናትን? ፪(እማወራ) 2 0

የአባወራው ሚስት እማወራ ናትን? ፪(እማወራ)

ሳተናው!በቀደመው ጦማር የአባወራውን ሚስት አይተናል ዛሬ ደግሞ እማወራዋን እንይ። እማወራ ስል ሴት የቤተሰብ(የቤት) አሰተዳዳሪ ማለቴ ነው። እርሷ ቤቱን እንድታስተዳድር ግድ ካሉዋት ምክንያቶች ጥቂቶቹ ደግሞ፦ ፩ኛ የባሏ አለመኖር     ፩፥ ሀ ባሏ በአካልም በመንፈስም ካጠገቧ ሳይኖር...

የአባወራው ሚስት እማወራ ናትን? 3 0

የአባወራው ሚስት እማወራ ናትን?

ሳተናው!በተለያዩ ጊዜያት የአባወራው ሚስት “እማወራ” ተብላ ስትጠራ ትሰማለህ። እውን ግን የአባወራው ሚስት በቤቷ እማወራ ናትን? የአባወራው ሚስት፦============👉 ስነምግባር የአባወራው ሚስት ባሏ በቤቷ፣ በትዳሯ ያለውን ቦታ ታውቃለች ይኸውም መሪነቱን፤ የራሷን ልከኛ ቦታዋንም እንዲሁ፤ የትዳሩ መስመሪያ...

ባንተ ልዕልና እና በእርሷ ትሕትና ስለሚኾነው 4 0

ባንተ ልዕልና እና በእርሷ ትሕትና ስለሚኾነው

ሳተናው! አንተ ትዳርህን በአባወራነትህ ስትመራ እና ሚስትህም ስትከተልህ በመካከላችሁ መተማመን፣ ተግባቦት፣ መዋደድና አክብሮት ኖሮ ነው። ይኼንን ለመተግበር ምንም የተወሳሰበ ምርምር፣ እልህ አስጨራሽ የጠረጴዛ ዙሪያ ድርድር አልያም ደግሞ እሰጥ አገባ አያስፈልገውም። ትዳርን እንደተቋም የመሠረተ በእርሱም...

ዘውድ ድፋ ስትባል አታደግድግ 5 2

ዘውድ ድፋ ስትባል አታደግድግ

! ሳተናው! ************************************ እንዲህ ነገሩን በብልት በብልት ከፍዬ፣ በተለያየ አቀራረብ የማጫውትህ ያለፍኩበት ከውድቀቴም የተማርኩበት ስለኾነ ነው። የእኔ ስንፍናም ኾነ ስሕተት አንተን ቢያስተምርህ ብዬ ጻፍኩልህ እንጂ ጊዜህን እና ገንዘብህን የምታጠፋበት መዘበቻ እንዲኾንህ አይደለም። ዓላማ፣ ርዕይም...

የዛሬ ወንድ አልጋ(ንገስ) ሲሉት..... 6 0

የዛሬ ወንድ አልጋ(ንገስ) ሲሉት…..

ሳተናው! አንተ በቤትህ ያለህ ቦታ፣ በትዳርህ ያለህ ሚና፣ በሚስትህ ልብ ውስጥም ሊኖርህ የተገባው ስፍራ ለአንተ በስነፍጥረት(በከፈጣሪህ ዘንድ) የተዘጋጀ ነው። አንተ የሚጠበቅብህ ራስህን ማወቅ፣ ስሜቶችህን መግዛት፣ ዓላማህን መስቀልና ሚናህን መያዝ ብቻ ነው። ይኽን ቦታ ወይንም...

"ንግስቴ ነሽ?" 7 0

“ንግስቴ ነሽ?”

ሳተናው!ዛሬ ዛሬ መረን የለቀቀው የኪነጥበብ ውጤት ትውልዱን ከተፈጥሮኣዊው ሐቅ አርቆታል። በተለይም ወንዶችና ሴቶች ተፈጥሮኣዊው ጸጋቸውን (ስጦታቸውን)፣ ሚናቸውንና ዓላማቸውን ስተው እንደ እንሰሶች ስሜታቸውን ብቻ የሚሰሙ በእርሱም የሚነዱ እንዲኾኑ ዳርጓቸዋል። ይኼንንም እስከዛሬ በነበሩት ጦማሮቼ በጥቂቱም ቢኾን...

ሴቶችን አይወዷቸውም 8 0

ሴቶችን አይወዷቸውም

ሳተናው! ሴታቆርቋዥ ወንዶች(Feminist men) ሴቶችን አይወዷቸውም። እነርሱ ከሴቶች ጋር ተፈጥሮኣዊ መንገድን የተከተለ ስሕበትን(መሳሳብን፣ መዋደድን) ከመከተል ይልቅ ሰጥቶ መቀበል መርሓቸው ነው። ሴቶች እንዲወዷቸው፣ ሚስቶቻቸውም እንዲተኟቸው የሴቶችን ተፈጥሮኣዊ ፍላጎት ከመፈጸም ይልቅ በአፋቸው “ያስደስተናል” ያሉትን መከተል እርሱንም...

ወንዱን መስለብ 9 0

ወንዱን መስለብ

ሴታቆርቋዥ ወንዶች ክፍል ፪ሳተናው! ሴታቆርቋዥ ወንዶች(Feminist men) ተፈጥሮኣዊ ዓላማና ሚናቸውን ሳይለዩ(ሳይረዱ)፣ ግዴታቸውንም ሳይወጡ አባወራውን በተወጣው ግዴታ በለየውም ሚና የሚኮንኑ ናቸው። እንዲሁም በጭብጨባ እና በውዳሴ ብቻ የቆሙ አቋም እና ወኔ የሌላቸው በሰው(በሴቶች) ለመወደድ ብለው ከእውነት(ከፈጣሪ)...

ላታገባት ከባሏ ሆድ አታስብሳት 10 0

ላታገባት ከባሏ ሆድ አታስብሳት

ሳተናው! ሴታቆርቋዥ ወንዶች (Feminist Men) ከማንም እና ከምንም በላይ ዱርዬ እና አባወራ ወንዶችን ይጠላሉ(ይበልጡን አባወራውን)። “ለምን” ብላችሁ ስትጠይቁ እነርሱ በሴቶች(በሚስቶቻቸውም ቢኾን) ለመወደድ፣ ለመፈቀር፣ ለመዋሰብ ብለው የማይገቡት ጉድጓድ የማይወጡት ዳገት የለም። ይኹንና እነርሱ አንድም ሳይሳካላቸው...