የልባሟ ሴት ገድል ክፍል ፩
ሳተናው! ልባም ሴት ማስተዋሉን ያደላት፣ ስርዓት የሰለጠነላት፣ ፊትና ግብሯ የተዋደዱላት ስትኾን በቤቷ ቦታዋን ሳትስት ለባሏ ሚናውን ትተውለታለች። ይኽን ስታደርግም ለትዳራቸው ስምረት፣ ለልጆቻቸው እድገት፣ ለትውልድና ለሀገርም ገንቢ ፋይዳ እንዳለው ስለምታውቅ ነው። ልባሟ ሴት የእርሷ በስርዓትና...
ሳተናው! ልባም ሴት ማስተዋሉን ያደላት፣ ስርዓት የሰለጠነላት፣ ፊትና ግብሯ የተዋደዱላት ስትኾን በቤቷ ቦታዋን ሳትስት ለባሏ ሚናውን ትተውለታለች። ይኽን ስታደርግም ለትዳራቸው ስምረት፣ ለልጆቻቸው እድገት፣ ለትውልድና ለሀገርም ገንቢ ፋይዳ እንዳለው ስለምታውቅ ነው። ልባሟ ሴት የእርሷ በስርዓትና...
ሳተናው! ማሳሰቢያ፦ ሥነ-ስርዓት ማለት ሥነ-ምግባር ማለት አይደለም! ሥነ-ስርዓትን በተግባር ሳያውቁት ይኽም ማለት ወይ በተግባር ኖሮ የሚያኖራቸው አባት አጥተው አልያም ደግሞ በተሳዳቢና በደብዳቢ(abusive) አባት ያደጉት ስልጣን ሲያገኙ አምባገነን የመኾን እድላቸው ሰፊ ነው፤ ምንም እንኳ እድሉ...
ሳተናው! መግባቢያ፦ እኔ እና ልጆቼ ከምንወዳቸውና አብረን ከምናያቸው ፊልሞች አንዱ የኾነው The Lion King ውስጥ የፊልሙ ባለታሪክ Simba አባቱ እርሱን ከአደጋ ለማትርፍ እራሱን መስዋዕት ያደርጋል። በዚህ ጊዜ ልጁ ተሰዶ ከነከርከሮ ጋር ያድጋል። አንድ ቀን...
ሳተናው! ለጊዜው ፍርሃትን እዚህ ጋር ላንሳ እንጂ የትኛውም ልንገዛውና ልንቆጣጠረው ያልቻልነው ስሜታችን እኛን ወደ ‘ማንፈልገውና ‘ማይገባን ድርጊት መንዳቱ አይቀርም። እንደ አንተ ያለው ሳተና ግን፦ስሜቱ የማይነዳው፣ ፍላጎቶቹ የማይቆጣጠሩት ራሱን የገዛ እንጂ ነው። የብዙዎቻችን በፍርሃትም ኾነ...
ባጣቆይነት፦ባጣቆያዊ ኹኔታ ባጣቆየኝ፣ ባጣቆይ፣ ባጤ፦ (1) ሂያጅ(አመንዝራ)ፍቅረኛ (ሚስት) ያለችው። (2) የትም ስትሄድ(ስታመነዝር) የሚያውቅ፣ “ካላንቺ መኖር አልችልም፣ ደስታሽ ደስታዬ ነው….” እያለ የሚቀበላት፣ አልፎ ተርፎም የሚደሰት አልጫ ወንድ። (3) ለራሱ፣ ለትውልድ፣ ለሀገር የማይኖር ሴት አምላኪ የኾነ፣...
ሳተናው! ዓለም ወንዶችን አልጫ፣ ምስኪን እና ሴታውል ብታደርግ እንጂ ርዕይ ያላቸው፣ ዓላማን የሰቀሉ፣ ጸጋቸውን የተረዱ፣ ሚናቸውን የለዩ፣ ኃሳባቸው ከቃላቸው ቃላቸውም ከግብራቸው የተስማማላቸው፣ ትዳራቸውን (ቤታቸውን) በመምራት ሀገር ተረካቢ ትውልድን የሚያፈሩ አባወራዎች አድርጋ አትሠራም። ዛሬ ዛሬ...
ሳተናው! ራስህን በማሻሻሉ ሂደት ላይ ኾነህ ወደ ኋላ የሚጎትቱህን ኃይሎች መለየት ለውጥህን ከማፍጠኑም በላይ በጥራትም እንዲኾን ያደርገዋል። እነዚህ ኃይሎች ብዙውን ጊዜ የማናስተውላቸው የጭቃ ውስጥ እሾኾች አንዳንዴም ደግሞ የምናውቃቸው፣ የምናያቸው በቀላሉ ግን ቆርጠን ለመጣል የሚከብዱን...
ሳተናው! ግልጽነትህን አደንቃለሁ፤ ብዙውን ጊዜ ስንፍናችንን(ድክመታችንን) ሸፋፍነን የእድሜ ልክ በሽታ እናደርገዋለን። ካለህበት ጠባይ ለመውጣት የገባህበትን መንገድ ማወቅ፣ ከእነርሱም ተነስተህ መፍትሔውን ማበጀት ይቻልሃል። ከጠቀመህ እኔ የሄድኩበትን መንገድ እነሆ፦ 1) ዘፈን በተለይም “የፍቅር” ዘፈን አትስማ ብትፈልግ...
ወዳጄ! ደግመህ ደጋግመህ ስለሚስት ማጣትህ ስለምን ታወራለህ ትጽፋለህስ? ሚስትን አንተ ትመርጣለህ እንጂ እርሷ ልትመርጥህ ትሻለህን? ወይንስ ከመቶ ሚሊዮን በላይ የሕዝብ ቁጥር ባለባት ሀገር ውስጥ አንድ ላንተ ፈቃድ የተስማማች አጣህ? ትዝብት በክታበ ገጽህ ላይ (On...
ክፍል፪ አስገድዶ ደፋሪዎች ምንም እንኳ ፊት ለፊት የሚታይ እና ይኼነው ተብሎ የሚነገር የአእምሮ ችግር ባይታይባቸውም ነገር ግን ከአስተዳደግ ጉደለት/ በደል የተነሳ ይኽንን አስነዋሪ ተግባር ይፈጽማሉ። ስሜታቸውን መግራት፣ መግዛትና በእርሱም ላይ መሰልጠንን አልተማሩምና። ይኽ የአስተዳደግ...